Tag Archive for: ፖለቲካ
አራቱ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስታት
/0 Comments/in Amharic, Books/by Solomonአራቱ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስታት December 26, 2023 በአብዛኛዉ የታሪክ ክፍል የኢትዮጵያ አስተዳደር በሁለት ቁልፍ ሰነዶች ይመራ ነበር፡ በክብረ ነገስት እና በፍትሀ ነገስት። በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተጻፈው ክብረ ነገስት፣ የስልጣን ምንጭ…
የአሰብ ጦርነት አይቀሬነት
/0 Comments/in Amharic/by Solomonየአሰብ ወደብ ጦርነት አይቀሬ ነው። ሁለቱም አገራት እየተዘጋጁበት እንዳሉ መረጃዎች እየወጡ ነው። በኤርትራውያን ዘንድ ኢትዮጵያ ጦሯን ድንበር ላይ እያሰማራች ነው፣ የአለም ትኩረት ጋዛ ላይ ባለበት በኣሁኑ ወቅት ድንገት ጥቃት ልትከፍት ትችላለች የሚል ከፍተኛ ስጋት አለ። ጦርነቱ ከተጀመረ፣ ህልማቸው መና እንደሚቀርና ታሪክ ሆነው እንደሚቀሩ ስለገባቸው፣ ኤርትራውያን አረቦቹንም እነ ቻይናንም አሸማግሉን የሚል ተማጽኖ እያሰሙ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ህልማቸው የቀጠናው ቁንጮ መሆን ነውና፣ ይህን ለማሳከት ኢትዮጵያን እንደፈለጉት መጠምዘዝ ባይችሉ፣ እንድትበጣበጥና እንድትበተን ሳይታክቱ ከመስራት አይቆጠቡም። ለዚህም ፋኖን በዋናነት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።
የአብይ መንግስት አሁን ባለበት ሁኔት፣ ከጦርነት አዙሪት የመውጣት እድሉ ዝቅተኛ እንደሆነ ተገንዝቧል። በዚች አጭር የስልጣን ዘመኑ፣ ከማንምና ከምንም በላይ ለስልጣኑ ሲል በህዝቦች መካከል ያለውን ቅራኔ በማስፋቱ፣ ከጦርነት አዙሪት ሊወጣ አይችልም። ከኣንዱ ጋር በድርድርም ሆነ በሌላ መንገድ ሰላም ቢያወርድ፣ አውቶማቲካሊ ከሌላው ጋር ጦርነት ይጀምራል፤ ቅራኔያቸውን በመስፋቱ ስጋት እንጂ መተማመን የላቸውም። ከዚህ አዙሪት ለመውጣት ድሮ ያመለጠውን ዕድል፣ ማለትም ህዝቦችን የማወያየትና የማቀራረብ ስራ ልስራ ቢል እንኳን፣ የኤርትራ ጣልቃ ገብነትና ፍትፈታ እስካለ ድረስ አይሳካለትም። ስለሆነም ቀዳሚ ታርጌቱ ኤርትራ ትሆናለች። የወደብ ጦርነቱን አይቀሬ የሚያደርገው ደግሞ ይኸው ነው።
የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር፣ ኢትዮጵያ እንደአገር ከቀጠለች አሰብ ወደ ኢትዮጵያ መመለሷ አይቀሬ ነው። የማይቀርለት ጉዳይ ዛሬ በመድፈርና አሰብን በማስመለስ፣ በሁሉም ዘንድ ተቀባይነትን ያጣው የአብይ መንግስት፣ በተወሰነ ደረጃ ተቀባይነትን እንዲያገኝ ይረዳዋል። ከምንም በላይ ደግሞ የህዝቡን ትኩረት ከአገር ውስጥ ወደ ውጭ በማስቀየስ፣ ድጋፍ የማግኘት እድሉን ይጨምርለታል። ጦርነቱ ከተጀመረ የማሸነፍ እድሉ ከፍተኛ እንደሆነ ያቃል። አሸንፎ በኢትዮጵያ ጉዳይ የሚፈተፍቱ የሻዕቢያ እጆችን ከቆረጠ፣ የአገር ውስጥ ተቀናቃኞቹ (በተለይ የአማራ ሸኔ የሚላቸው) ገመዳቸው አጠረ ኦክስጅናቸው ተበጠሰ ማለት ነው። እነሱንም የማንበርከክ አቅሙ ይጎለብታል።
ይህ ከሆነ፣ ስልጣኑን አራዘመ ማለት ነው። ከጦርነት አዙሪት የመውጣት እድሉም ይኖረዋል። ሻዕቢያን አጥፍቶ፣ አሰብን አስመልሶ፣ በሻዕቢያ የሚታገዙ የአገር ውስጥ ተቀናቃኞቹን ካኮላሸ፣ ወደ ልማትና ህዝብን የማቀራረብ ስራ በመመለስ፣ አገሪቱ ከጦርነት አዙሪት የምትወጣበትን መንገድ መፍጠር ይችላል ማለት ነው። ለዚህም ነው ሊያከትምለት አንድ ሓሙስ በቀረው በአሁን ወቅት የአሰብ ካርድ ደምቃ የታየችው።
ይችን ካርድ ባይስባትስ? አሸናፊ በሌለው የእርስ በእርስ ግጭት እንደሚዳክር ያውቃል። በመጨረሻም እጣፈንታው ከፍ ቢል እንደ ሶሪያ (የመንደር ንጉስ መሆን) አሊያም እንደነ ሊብያ ከስሞ የጎስት አገር መፍጠር እንደሚሆን ያውቃል።
እናም አጅሬ ተዘጋጅቷል፣ እናንተም ለባሰ የኑሮ ውድነት ተዘጋጁ። (እንደወረደ!)
ጸበባን ቃልሲን ህዝቢ ትግራይ ከመይ ነሕጽሮ?
/5 Comments/in Tigrinya/by Solomon“ትግራይ ዓደይ በጃኺ ‘ባ
ይአኽለኪ እቲ ጸበባ
ትንሳኤኺ አግህድዮ አብ ቀረባ!”
ጥዕምቲ ደርፊ!
ኮይኑ ግና እቲ ወሳኒ ሕቶ ቃልሲና አሕጺርና ትንሳኤ ትግራይ ከመይ ነግህዶ አብ ቀረባ? እዩ !
ብወገነይ አብ 3 ነጥቢታት ዘተኮረ ቪድዮ ሰሪሐ አለኹ። ብዛዕባ አቀራርባኡ፣ አጠቃቅማ ቋንቋን፣ ገለን ብዙሕ ከይተገደስኩም፣ ትኹረትኩም አብቲ መልእኽቲ እንድሕር ገይርኩም፣ እርግጸኛ እዬ ከምትፈትውዎ። እቲ ዝቀረበ ሓሳብ በቢዘለኹሙሉ ከምትዝራረቡሉን፣ ካልኦት እውን ብተመሳሳሊ ንኽዝትይሉ ሼር ብምግባር ከምትዕድሙዎም እውን ይተአማመን።
አብቲ ቪድዮ ዝተሓላለፉ ብዙሓት መልእኽቲታት እንድዮም፣ እቶም ዓበይቲ ጽሙቅ አቢለ አብዚ ከቅርቦም እዬ። ምእንታን ብደንቢ ትኹረት ክትህቡሉ ብዙሕ ግዜ ዝተደጋገመ አቀራርባ አሎ።
ናብተን 3 መዛተይ ነጥቢታት ንስገር!
1. ሻዕቢያ ብዘይምንም ቅድመኹነት ካብ መሬትና ይውጻእ!
ትኹረትና ዓለም ለኸ ሕጊ ጥሒሱ ንሓንቲ ሉአላዊት ሀገር ብምውራር (ተዓዲሙ ይኹን ዘይተዓደመ በዘየገድስ) ህዝብና ዝጭፍጭፍን ዘበሻቅጥን ዘሎ ሰራዊት ሻዕቢያ ብቁልጡፍ ክወጽእ ብኹሎም ዘለዉና መማረጺ መንገዲታት ብጽዑቅ አብ ምዳምጽ ንግበር። ምድሪ ዕንጽራር ክንገብራ አለና። አብ ማሕበራዊ ሚድያ፣ አብ ካልኦት ሚድያታት (ቲቪ፣ ራድዮ፣ ጋዜጣ፣ ኢንተርኔት ዜናታት ወዘተ) ቅድም ቀዳድም ትኹረት ዓለም ክህቦ ዘለዎ፣ ሰራዊት ኤርትራ ዓድና ወሪሩ ምእታዉ ካብ ዝፍለጥ ልዕሊ ሓደ ወርሒ ገይሩ እንዳሀለወ፣ ዓለም ምንም ከይገበረ ክሳብ ሕጂ ምጽናሑ አዝዩ የተሓሳስበና ከምዘሎ አጺዕቅና ወፍሪ ክንገብር ይግባእ። ዲፕሎማሲያዊ ስራሕትና፣ ናይ ሚድያ ስራሕና፣ ናይ ሶሻል ሚድያ ወፍሪታትና ኩሎም ትኹረት ሰራዊት ኢሳያስ ካብ መሬታ ትግራይ ንኽወጹ አብ ምድማጽ ክኸውን አለዎ!! ክሳብ ሕጂ ምንም ከይተገበረ ምጽናሑ ንባዕሎ ብናትና ድኽመት ምዃኑ አሚንናን ተቀቢልናን ድሕሪ ሕጂ ብደንብ ክንሰርሓሉ ይግባእ። ንምንታይ?
- እቲ ሰራዊት ካብ መሬትና እንትወጽእ፣ መንገዲ ንምኽፋት፣ ኔትዎርክ ንምምላስ፣ አገልግሎታት ንምጅማር፣ ገበን ዘጻርዩ ገለልተኛ ኮሚቴታት ንምውፋር ቀሊል ይኸውን።
- እቲ ሰራዊት ብቁልጡፍ እንድሕር አይወጽእን ኢሉ፣ ዓለም (ሴኲሪት ካውንስል) ጸጥታ አኽበርቲ ሰራዊታት አዝሚቱ ንሻዕቢያ አብ መረባኡ ከይዱ ክቅጥቅጦ ይኽእል እዩ። እዚ ተኾይኑ ድማ እቲ ኲናት አውት ሶርስ ጌርና አብ አፍደጊኡ ንወስደሉ አለና ማለት እዩ። እምብለይ ኢሉ፣ ንትግራይ ምሕራድ እንድሕር ቀጺሉ፣ ክሳብ ናብ አስመራ ኽይዶም በቦምቢ ምድብዳብ ስጉምቲ ክወስዱሉ ይኽእሉ እዮም። እዚ ተኾይኑ ድማ እቶም ሓረድቲ አራዊቱ ካብ መሬት ትግራይ እንተይወጹ እታ ዂናት ክትዛዘም እያ ማለት እዩ። ካብኡ ናይ ኢዶም ንህቦም።
- ሻዕቢያ እንትወጽእን መንገዲታት እንትኽፈቱን፣ ምስቶም ዝተረፉ ናትና ነውረኛታት ዘለና ጸገም ንምፍታሕ ቀሊል ይኸውን።
ሻዕቢያ አብ መሬት ትግራይ ክሳብ ዝሀለወ ግን ገበናቱ አጠናኺሩ ስለዝቅጽል፣ መንገዲ ክኽፈት እዩ ኢልካ ይኹን ኔትዎርክ ክምለስ እዩ ኢልካ ምሕሳብ ፈጺሙ ዘይከአል እዩ። “መንግስቲ ኢትዮጵያ” ይኹን እቲ መከላከያ ሰራዊት ውጽኡልና ተበሉ እውን ሻዕቢያ አብ ዘይሰምዐሉ ደረጃ በጺሑስ ትማሊን ብቅድሚ ትማሊን አብ ዝተፈላለዩ ቦታታት ክታኾሱ ምውዓሎም ሰሚዕና ኢና።
2 ዝተዋደደን ዝተማእኸል ሓገዝ ናይ ምእካብ ስራሕ ብዝምልከት
ናይ ገንዘብ ይኹን ናይ ካልኦት ሓገዛት ምትእኽኻብ ከም ደጀን ካባና ዝጽበ ስራሕ እዩ። ኾይኑ ግና ብዝተዋደደን ብዝተማእኸለን አሰራርሓን እንተፈጺምናዮ እምበር ኩሉ በብዝመሰሎ ጎፈንድሚን ገለን እንዳከፈተ ዝገብሮ ጎስጓስ እንድሕር ኮይኑ ብብዙሕ መልክዑ ንህዝቢ ትግራይን ቃልሱን ዝጎድእ እዩ። ቀዳማይ ነገር ናበይ ይኺድ ናብይ ዘይንፈልጦ ንእሽተይ ገንዘብ ስለዘዋጻእና ጥራሕ ቁምነገር ዝሰራሕና መሲሉና ትርጉም ካብ ዘለዎ ምንቅስቃሳት ዘዘናግዕ እዩ። ኻልአይ እቲ ብቱን አካይዳ ንብኽነት ሪሶርስ ዘቃልዕን፣ ካብ ጥቅሙ ጉድአቱ ዝበልጽን እዩ። ከም ተጋሩ ካብዚ ዝሓሸ አሰራርሓ ክንዝርግሕ አለና። ብኽነት ዝቅንስ፣ ግልጽነት ዘለዎ፣ ንቃልስናን ንመጻኢ ዕድላትናን ብዝጠቅም መንገዲ ከመይ ክነዋድዶ ከምእንኽል ከም በዓል ሞያ ምጣነ ሀብቲን ንእሽተይ ናይ ዳታ ሳይንስ ክእለት ዘለዎ ሰብን ዝመስለኒ ሓሳብ አቅሪበ አለኹ። አብ ዝቅጽል ብጽሑፍ ብደንቢ ገይረ ከቅርቦ እየ። ብዛዕባ እቲ ዝቀረበ ሓሳብ ብዝርዝር ክዘራረብ ምስ ዝደልይ ሰብ ንምዝርራብ ድልዉን ፈቃደኛን ምዃነይ አቀዲመ ክገልጽ ይፈቱ።
3. ዝፍጠሩ ዘለዉ ዕድላት ከመይ ንጠቀመሎም?
እዚ ብጣዕሚ ወሳኒ ሕቶ እዩ። ካፒቴን ኩን፣ ሹፌር ዋላ ፓይለት፣ ካብ ሓደ ቦታ ተበጊስካ ናብ ካሊእ ቦታ ክትጓዓዝ ከለኻ፣ አብ መንገድኻ ብዙሕ ዘይተጸበኻዮ ነገራት የጋጥሙኻ እዮም። ማዕበል፣ ውሕጅ ወይ ንፋስ ክፍጠር ይኽእል፣ አብዝሓሰብካዮ እንተደአ ክትበጽሕ ኮይንካ፣ ነቶም ከይተጸበኻዮም ዝፍጠሩ ኹነታት አብ ግምት እንዳእተኻ መንገድኻ ክተዕሪ ግድን እዩ። እዚ ንምግባር ብቀዳምነት እቶም ዝፍጠሩ ዘለዉ ዂነታት አነጺርካ ምፍላጥ የድልይ። ብምቅጻል እንታይ ዓይነት ግብረምላሽ የድልዮም፣ ብኸመይ መንገዲ የስተናግዶም ወዘተ ዝብሉ ሕቶታት አብ ከይዲ ቃልሲ እንደሀለኻ ብቅልጡፍ ክትምልሶም ዝግብኡ እዮም። ተዘይኮይኑ እቲ ዕድል ከምልጠካ እዩ። አንጻርካ ዝኾኑ ሓደሽቲ ኹነታት እውን ክፈጥር ይኽእል እዩ። እዚ ንኸይትዕወት፣ ቃልስኻን መስዋእትኻን በዘይአግባብ ክነውሕን ክበዝሕን ይገብር።
ብዛዕባ እዘን ሰለስተ ነጥቢታት ዝርዝር አቢለ ንሓደ ሰዓት ዝኸውን ተዛሪበ አለኹ። ብፍላይ ዓብይ ትኹረት ዝሀብኩላ እታ ቀዳመይቲ ነጥቢ እያ። ንሳ ድማ ወሳኒት ምዃን ፈጺምኩም ክትጠራጠሩ ከምዘይትኽእሉ ገይረ ብዝተፈላለየ መንገድን አብነታትን መብርሂ ሂበላ አለኹ።
ስምዕዋ! ሰሚዕኹም ሼር ግበርዋ።
ቃልስና ክሓጽር እዩ። ዓወትና ናይ ግድን እዩ!!
ዶ/ር አብይ አሕመድ በጣልያን ቦለኛ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ሊሆን እንደሚችል ተገለጸ
/0 Comments/in Amharic, News, Politics/by Solomonከህዝብ እይታ ለበርካታ ሳምንታት ርቀው የቆዩት ዶ/ር አብይ አሕመድ አሊ፣ ትላንትና ማታ በአንድ የአውሮፕላን አምቡላንስ ከአዲስ አበባ/ፊንፊኔ ወደ ጣልያን ሳይጓዙ እንዳልቀረ ተገለጸ።
የአውሮፕላን አምቡላንሱ ዛሬ በጣልያን ቦለኛ ማረፉ ተረጋግጧል።
??D-CPMU, a Learjet 60 Air Ambulance from ??#AddisAbaba, #Ethiopia heading for Europe as #IFA1018. pic.twitter.com/2Jxo0tJP1k
— Gerjon | חריון (@Gerjon_) January 23, 2021
ትላንትና ማታ የጠቅላይ ሚንስቴሩ ጽህፈት ቤት በዶ/ር አብይ አሕመድ ጤንነት ዙሪያ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ሀሳት ነው የሚል መልዕክት በትዊተር ገጹ ማስተላለፉ ይታወሳል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው እንዲገነዘብ ለማሳሰብ እንወዳለን።#PMOEthiopia
— Office of the Prime Minister – Ethiopia (@PMEthiopia) January 24, 2021
ይሁን እንጂ የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ተንታኝ የሆኑት ዶ/ር በሽር ሀሺ ዩሱፍ፣ ዶ/ር አብይ ከጥቂት ቀናት በፊት ከሱዳን ዲፕሎማቶች ጋር ሲወያዩ ታመው እንደነበረ መረጃው ደርሶኛል ይላሉ።
Abiy Ahmed, who has been sick recently for unknown illness , and not seen in public has responded to #Sudan for the first time & Ethiopian forces & Amhaha militias recaptured already today four villages in the Al-Fashaqa area from #Sudanese forces,
— BASHIR HASHI YUSUF ?? (@BashirHashiysf) January 19, 2021
የሰላም ሚንስቴር ሚንስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል በበኩላቸው ዶ/ር አብይ በስራ ገበታቸው እንደሚገኙ በፌስቡክ ገጻቸው ገልጸዋል።
የአፊርካ ቀንድ የፖለቲካ ተንታኝ የሆኑት ራሽድ አብዲ ዶ/ር አብይ ከህዝብ እይታ መራቃቸው ያልተለመደ ሆኖባቸዋል።
Anyone knows where Ethiopian PM Abiy Ahmed is at? He has not been seen in public for days.
— Rashid Abdi (@RAbdiAnalyst) January 24, 2021
አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ዶ/ሩ የፖለቲካ ሴራ እየሸረቡ ሊሆኑ እንደሚችል ይገምታሉ። ሆኖም ሌሎች በርካቶች አገሪቱ በሁሉም አቅጣጫ ከራሷና ከአጎራባቾቿ ጋር ጦርነት በከፈተችበት ወቅት እንዲህ ያለ ዜና ይበልጥ ቀውሱን የሚያባብስ እንጂ የሚበጅ ባለመሆኑ፣ ዶ/ሩ ካሉበት በቀጥታ ስርጭት ለህዝብ መልዕክት በማስተላለፍ አገሪቱን ማረጋጋት ይኖርባቸዋል ይላሉ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በማህበራዊ ሚድያ አንዳንድ ደጋፊዎቻቸው በብልጽግና ውስጥ ክፍፍል መፈጠሩን ይናገራሉ። የዶ/ሩ ደጋፊ አቶ ስዩም ተሾመ የመታመማቸውን ዜና ተከትሎ ትላንትና ማታ በፌስቡክ ገጻቸው ባሰራጩት መልዕክት “በአዲስ አበባ (ፊንፊኔ) እና በኦሮሚያ አመጽ ሊቀሰቀስ እንደሚችል መረጃ ደርሶኛልና ለሚመለከታቸው መልዕክቱን አድርሱልኝ” ብለዋል። (ያ መልዕክት በማግስቱ ከገጻቸው ተነስቷል።) ሌሎች በርካታ የዶክተሩ ደጋፊዎች ዶክተሩ በጤናና በመደበኛ የስራ ገበታቸው እንደሚገኙ በገጾቻቸው አስፍረዋል።

የኢንግሊዝ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚ/ር ዶምኒክ ራብ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከዶ/ር አብይ ጋር መነጋገራቸውን በትዊተር ቢገልጹም በምስል አብረው የታዩት ከም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ መኮነን ጋር መሆኑ ብዙዎችን አነጋግሯል።
አቶ ደመቀ መኮነን የቀድሞ የብአዴን፣ የዛሬ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ አመራር ሲሆኑ፣ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትርነት ማዕርግም ደርበው መያዛቸው ይታወቃል።
አቶ ደመቀ ቀደም ሲል በመተከል ይታይ የነበረው ግጭት፣ መፍትሔው ምንድን ነው ተብለው ሲጠየቁ፣ አማራን ከማስታጠቅ ውጪ ሌላ መፍትሔ የለውም በሚለው አወዛጋቢ ምላሻቸው ይታወቃሉ።
ዶ/ር አብይ ለመጨረሻ ግዜ ለህዝብ በአካል የታዩት በመተከል ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ሲወያዩ እንደነበር ይታወሳል። በተወያዩ በማግስት በተነሳ ግጭት ከ200 በላይ ሰዎች ተገድለው ማደራቸው በተለያዩ የሚያድያ አውታሮች ተዘግቦ ነበር።
በመተከል በቀጥታ ከሚጋጩት ከአማራና ከጉምዝ ብሔሮች ባሻገር በተዘዋዋሪ የኦሮሞ ታጣቂዎችና የሱዳን ምናልባትም የግብጽ እጅ ሊኖርበት እንደሚችል አንዳንዶች መላምታቸውን ያጋራሉ።
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ላይ የከፈተው ጦርነት አገሪቱን ለተለያዩ ጥቃቶች አጋልጧታል፣ ህልውናዋንም አደጋ ላይ ጥሏል ይላሉ አንዳንድ ተንታኞች።
Destination of Air Ambulance reg. ??D-CPMU from ??#AddisAbaba, #Ethiopia was ??#Bologna, #Italy.#IFA1018 pic.twitter.com/foRp26dlQ2
— Gerjon | חריון (@Gerjon_) January 23, 2021
የኢትዮጵያ ፍጻሜ: ጉዞ ወደ ዩጎዝላቪያ?
/0 Comments/in Amharic, Opinion, Politics/by Solomonኦህዴድ-ብልጽግና፣ መሬት አስመላሹ ብአዴንና ህግደፍ-ሻዕቢያ፣ ህወሓትን ለየብቻ መግጠም ስለማይችሉ፣ ተቧድነው ገጠሙት። ሁሉም የጋራ ጠላት እንጂ የሚያስተሳስራቸው የጋራ ሌላ አጀንዳ የላቸውም። ያሸነፉ በመሰላቸው ማግስት፣ እርስ በእርስ መባላት እንደሚጀምሩ ሳይታለም የተፈታ ነበር። ብዙ ዝርዝር ጽፌያለሁ ስለዚህ ጉዳይ፣ ወደዛ አልመልሳችሁም። ፈትቶ የለቀቀው የአማራ ምልሻ / ልዩ ሀይል የአብይ አሕመድ ዋነኛ ራስ ምታቱ ነው። ይህ ሀይል ለ30 ዓመታት ሲፎክርና ሲሸልል ኖረ እንጂ ተኩሶ አያውቅም። አሁን ተደራጅቶ በቆመህ ጠብቀኝ የመተኮስ እድሉን አገኝቷል። ወልቃይትና ራያን እንዲይዝ ተፈቀደሎታል። ይህ የልብ ልብ ይሰጠውና ፊቱን ወደ ሌላ መሬት የማስመለስ ዘመቻ ያዞራል አልነ። እንሆ፣ በቤንሻንጉል ጉምዝ ልዩ ሀይልና ምልሻውን አሰማርቶ፣ ሲቪሎቹን ለፖለቲካ ትርፍ እየማገደ፣ በሰው ክልል ጦርነት ከፈተ። ኦህዴድና ኦነግም ከጉምዝ ጎን ቆመው እየከተከቱት ይገኛሉ። በጅምላ ተጨፍጭፈው፣ በጭነት መኪና ሬሳቸው እየተነዳ፣ በጅምላ እየተቀበሩ ነው። ሰው ያልዘራውን አያጭድም።
አብይ አሕመድ ያለ የሌለ ጉልበቱን ትግራይ ላይ ጨርሷል። በሌላ ክልል ጸጥታ ሊያስከብር ቀርቶ፣ በትግራይ የጀመረውን መቋጨት አይችልም። ሻዕቢያም ከቁጥጥሩ ውጭ ሆኖ፣ መከላከያ ፈለገ አልፈለገ፤ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደረ ፈቀደ አልፈቀደ፣ ግድ ሳይሰጠው፣ ያሻውን እያደረገ ነው። ይህ ብልጽግናን ከፈሎታል። መከላከያን ከፈሎታል። በመከላከያና በብልጽግና ቅራኔ ፈጠሯል። አሁን ትግራይ መቀበሪያቸው ብቻ ሳትሆን፣ እርስ በእርስ የሚጫረሱባት የጦርነት አውድም እየሆነች ነው።
የአገር ውስጥ ራስ ምታቱ በቤንሻንጉል ጉምዝና በትግራይ ብቻ አይደለም እየታየ ያለው። በኦሮሚያ ኦነግ ግማሹን ቦታ ተቆጣጥሮታል። የኦህዴድ ተከታዮች ሳይቀሩ፣ ወደ ኦነግ ማዘንበል መርጠዋል። ጃል መሮን የሚከተል ሰራዊት፣ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ሆነዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሚያ ክልል ያሰለጠናቸው ምልሻዎች፣ ጃል መሮን እየተቀላቀሉ ነው። ድፍን ኦሮሞ “እስከዛሬ ለኢዮጵያ የሞትነው ይበቃል፣ ለአገሪቱ እየሞትን በአገሪቱ እየተከዳንና እየተገደልን መኖር የለብንም፣ ከእንግዲህ ትግላችን ለነጻነታችን መሆን አለበት” ብሏል። አብይ አሕመድ ለስልጣኑ ሲል፣ ኦሮሞን ክዶ፣ ከሁሉም ተነጥሎ ብቻዉን ቀርቶ፣ የነፍጠኛ ስርዓት ለመመለስና ለማንገስ እያሸረገደ ነው ብሎ የሚከሰው ድፍን ኦሮሞ ነው። ብንፈልግ እንኳን ኢዮጵያ ከእንግዲህ የመትረፍ እድል የላትም በማለት ኦሮሞ የራሱን ህልውና ወደሚያስከብርበት፣ ጥቅሙን ወደሚያስጠብቅበት ትግል አቅንቷል።
በሌላ በኩል ደግሞ ቅርቃር ውስጥ እንደገባ የተረዳው አብይ አሕመድ፣ የአማራ ልዩ ሀይልና ምልሻን በማስቀጥቀጥ፣ ነፍጠኛን ለመስበር በማሴር፣ ሱዳን ጦሯን ድንበር ላይ እንድታሰፍር ከሱዳን ጋር መስማማቱን በየሚዳው እየተነገረ ነው። ይህን ሊያደርግ እንደሚችል ከዴይ ዋን ጀምሮ ገምተን ነበር። የልብ ልብ የሰጠው ነፍጠኛ ከሱዳን ጋርም ይተናኮሳል፣ ቢተናኮስም በአብይ ትዕዛዝ ከመከላከያ ድጋፍ አያገኝም የሚል መላምት አስቀምጠን ነበር። እንደተገመተው ብቻ ሳይሆን ከገመትነው ባላይ ነው እየሆነ ያለው። ራሱ አብይ፣ ጦርነቱን የጀመሩትን የአማራ ምልሻና ልዩ ሀይል በይፋ በማህበራዊ ሚድያ ገጾቹ ኮንኗል። የኛን ሰላም የማይሹና የሁለቱ አገራት ወዳጅነት የማይረዱ ናቸው፣ ሲል በሱዳን ወታደር ክፉኛ መቀጥቀጣቸው ሳያንስ ድርጊታቸውን ኮንኗል። ከዛ ብኋላ ነው መከላከያ ለሁለት የተከፈለው። ከአብይ ትዕዛዝ ውጭና ከብርሃኑ ጁላ እውቀት ውጪ፣ በነፍጠኛው የሚመራ የመከላከያ ብራንች ከሱዳን ጋር መጠነኛ ጦርነት ከፍቶ ቆይቷል። አሁንም እንደተፋጠጠ ነው። ምልሻው ብቻዉን ስላልቻለ፣ ጦርነቱን በሁለት ሉአላዊ አገራት መካከል ለማድረግና ከሌላው ህዝብ የድረሱልኝ ጥሪ ለማሰማት ነው ትንኮሳው። በዚህ የብልጽግና መሪዎች አልተስማሙም። ለበርካታ ቀናት አብይ አሕመድ የገባበት አይታወቅም። አንዴ ተመርዟል፣ ሌላ ጊዜ ታሟል፣ ሌላ ጊዜ ታፍኗል የሚል ወሬ እንደሰማን አለን። ምንም ይሁን ምን፣ አገሪቱን አክቲቭሊ እየመራ እንዳልሆነና ለበርካታ ቀናት ከህዝብ እየታ ርቆ እንዳለ ግልጽ ነው።
ይህ ሁሉ ሔዶ ሔዶ የሚጠናቀቀው በአንድ አስቀያሚ እልቂት ነው። በተለይ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የሰለጠኑ ልዩ ሀይሎች፣ እርስ በእርስ የሚጫረሱበት ግዜ እየመጣ ነው። ፊንፊኔ/አዲስ አበባ እየተሰማ ያለው ተኩስና ፍንዳታ፣ እየታየ ያለው የእሳት ቃጠሎ፣ የፍጻሜው መነሻ ምልክቶች ናቸው። ኢዮጵያ ከሞተችና ከተበተነች ሰነባብታለች። ክፋቱ በሰላም መለያየት ሲቻል፣ በደም አፋሳሽ መንገድ እንዲሆን፣ መንጋው መምረጡ ነው ጉዞዋን ወደ ዩጎዝላቪያ እየቃኘ ያለው።
የህወሓት መሪዎችን በማሰርና በመግደል የተወሳሰበና ለክፍለዘመናት የኖረ ችግራቸውን የሚፈቱ መስሏቸው የነበሩ ሰዎች ዛሬ፣ ትግራይ ላይ ቃታቸውን የሳቡባትን ቀን መርገም ጀምረዋል። ገና ነው፣ ጸጸቱ የምትችሉት አይሆንም።
ቃልሲ መሰል ዓርሰ-ውሳነ አብ ኢትዮጵያ
/0 Comments/in Politics, Tigrinya/by Solomonእቲ ኣብ ትግራይ ናብ ኲናት ዘምርሐ ፖለቲካዊ ውጥረት፣ መሰል ዓርሰ-ውሳነ ብጭቡጥ ንምርግጋጽ ካብ ዘኽእል አረዳድአን ሞገተን ሕገ መንግስቲ እታ ሃገር ዝብገስ እዩ፣ ክብል ክኢላን ተንታኒን ፖለቲካ ቀርኒ አፍሪካ ኣሌክስ ዴ ቫል ገሊጹ።
አብቲ ጽሑፍ ብአሌክስ ዝቀረቡ ሓሳባት፣ ንትግርኛ ተዓደምቲ፣ ከምዝስዕብ ጸሙቅና ጠሚርናዮም አለና።
ኢትዮጵያውያን ንዓርሰ-ውሳነኦም ብኹሉ ገጽ ይቃለሱ ኣለዉ።
ኣብዘን ዝሓለፋ ውሑዳት ኣዋርሕ ውሽጢ፣ ኣብ ትግራይ ቃልሲ መሰል ዓርሰ-ውሳነ ናብ ዂናት ከምዘምረሐ፤ ኣብ ኦሮሞያ፣ ቤኒሻንጉል-ጉሙዝን ካልኦት ክልላትን ድማ ቃልሲ መሰል ዓርሰ-ምሕደራ ብዝተፈላለዬ መልክዕ እናተጋህደ ከምዝመጸ ይሕብር።
እዚ ጎንጺ እዚ ብኸመይ ክፍታሕ ከምዝኽእል ንምርዳእ ኣጸጋሚ እኳ እንተኾነ፣ መበገሲኡ እንታይ ከምዝኾነ ግና ክንዓሞ ንኽእል ኢና።
አብ ኢትዮጵያ ዝርአዩ ጎንጽታት ብሓፈሻ፣ ልክዕ ኣብ ካልኦት ሀገራት ከምዘጋጥሙ ቅልውላዋት፣ ኣብ ዙሪያ ‘ናይ መንነት ፖለቲካ’፣ ‘ሕገ መንግስታዊ ስርዓት’ን ‘ሞዴላት ምሕደራ’ን ዘጠንጥን እዩ። ይኹን እምበር እቲ ናይ ኢትዮጵያ ጕዳይ ፍልይ ዘበሎ፣ ቃልሲ መሰል ዓርሰ-ውሳነን ዓርሰ-ምሕደራን እውን ዘካተተ ምዃኑ እዩ። እዚ መሰል እዚ ድማ መሰረታዊን ዘየላጢን መሰል እዩ። ብተወሳኺ ድማ አብ መንጎ ፖለቲከኛታት ዘሎ አፈላላይ ብፍጹም ተጻባኢነት ዝግለጽ ጥራሕ ዘይኮነስ፣ ተሳኒኻ ይኹን ተጻዊርካ ብሓባር ፍታሕ ናይ ምምጻእ ዓቅምን ባህልን ስለዘየለ እዩ።
ካብ 1960ታት ኣትሒዙ ኣብ ኢትዮጵያ ዘሎ ፖለቲካዊ ምስሕሓብ መብዛሕትኡ ግዜ ብተመሳሳሊ ኣገባብ፣ ብሓይሊ ብረት እዩ ክፍታሕ ጸኒሑ። ሕድሕድ ወገን ነቲ ናቱ ኣረኣእያ ጥራሕ ቅኑዕ ኢሉ ይወስድ፣ ነቶም ዝብድሆም ድማ ዘይሕጋውያን እዮም ኢሉ ይፍርጅ። አብ ርእሲኡ ቀንዲ ዕዮ መንግስቲ ህውከትን ሀወኽቲን ምውጋድ ምዃኑ እዮ ዝአምን። ተጸዋራይነት ዝብሀል ነገር የለን።
ንአብነት ሎሚ አብይ ካብ ዘቅረቦ መደመር ዝብል ሓሳብ ወጻእ ዘሎ አታሓሳስባ ንጥቅዓት ዘቃልዕ እዩ። መደመር ብዓይኒ ጭፍራታት አብይ፣ ዝተፈለየ ሓሳብ ንዘለዎም ሰባት መጸጸይን መቅጽዒን ኮይኑ ዘገልግል መሳርሒ እዩ።
In the hands of some of Abiy’s disciples Medemer has become a tool of excommunicating dissenters from the political community.
አብ ኸምዚ ዓይነት ኩነታት ፖለቲካ ዓርሰ-ምሕደራ አዝዩ ተባራዒ እዩ ክኸውን። አብ ትግራይ ዂናት ንኽውላዕ ከም ክርቢትን ነዳዲን ኮይኑ አገልጊሉ እዩ። አብ ካልኦት ከባቢታት እውን ብተመሳሳሊ ጎንጽታት የራብሕ አሎ።
መሰል ዓርሰውሳነ ብሕጊ ጥራሕ ክውሰን ዝኽእል ከም ዘይኮነ ምርዳእ አድላይ እዩ። ቅቡልነት ዓርሰ ምሕደራ ብፖለቲካዊ መስርሓት እዩ ዝርከብ። ፖለቲካዊ መስርሓት ክንብል ከለና ብምይይጥን ብክርክርን ማለትና እዩ። ኣብ ዝተሓላለኸ ሕብረተሰብ፣ ከምዚ ንዝኣመሰለ ሱር-በተኽ (radical) አፈላላይን ዘይምስምዕማዕን ክፍታሕ ዝኽእል ብምዝርራብ ጥራሕ እዩ። እቲ ካልአይ መማረጺ ድማ ኢትዮጵያውያን ሎሚ አጸቢቆም ከምዝፈልጥዎ ጦርነት እዩ።
ሓደ ናይቲ ዂናት ሳዕቤን ተጋሩ ብዛዕባ ኢትዮጵያዊ መንነት ዘለዎም ናይ ሓባር ርድኢት ምጉሕጓሕ እዩ።
ኩሎም ካብ ኢትዮጵያ ዝመጹ ጸብጻባት ከምዘመላኽትዎ፣ መንግስቲ ንተጋሩ ዘርእዬ ዘሎ ንጽገት፣ ተመጣጣኒን ዓጸፋዊን ምላሽ ብተጋሩ ይወሀቦ ከምዘሎ እዩ፤ ሎሚ ትግራዋይ ኣብ ኢትዮጵያ ዝድለ ሰብ ኾይኑ ኣይስምዖን። እቲ ‘ኢትዮጵያዊ’ ዝብል ኣተሓሳስባ፡ ብመንነትን ኣጀንዳታትን አምሓራ ጥራሕ ዝልለይ፣ ኣብ ከቢድ ሓደጋ ዝወድቅ ዘሎ አተሓሳስባ ይኸውን አሎ። ተጋሩ ንዓርሶም ካብ ኢትዮጵያዊነት እንተደአ ነጺሎም፡ ካልኦት እውን ክስዕቡ ይኽእሉ እዮም።
All reports from Ethiopia show that the government’s rejection of Tigrayans is being reciprocated: Tigrayans no longer feel they are wanted in Ethiopia. The notion ‘Ethiopian’ is in grave danger of reverting to being identified solely with an Amhara identity and agenda. If the Tigrayans remove themselves from the Ethiopian conversation, others may follow.
ኢትዮጵያውያን ብሓባር ሀገሮም ጠርኒፎም ኽሕዝዋ እንተደአ ዝደልዩ ኾይኖም፣ ዓብዪ ናይ ምክብባር ክእለት፡ ትብዓትን ኣመራርሓ ጥበብን ከድልዮም እዩ። ክሳብ ሽዑ ግና እቲ ሎሚ ዝግበር ዘሎ ውግእ፣ መሰል ዓርሰ ምሕደራ ብኹለመዳያዊ ቃልሲ ክረጋገጽ አለዎ ዝብል ርትዓዊ ኣተሓሳስባ የንጸባርቅ እዩ ዘሎ። እቲ ምይይጥ ምስተቛረጸ ዝጀመረ ምስሕሓብ፡ ፍጻመ ሀለዋት እታ ሀገር ናብ ዘብቅዐሉ ሓያል ቅልውላው የምርሕ አሎ።
ሰ.ነ
ውዕሎ ሱዳን፣ ግብጺን ኢትዮጵያን ውጽኢት አልቦ ኮይኑ ተዛዚሙ
/0 Comments/in News, Politics, Tigrinya/by Solomonውዕሎ ሱዳን፣ ግብጺን ኢትዮጵያን ውጽኢት አልቦ ኮይኑ ተዛዚሙ አሎ።
ካብዝተፈላለያ ሚድያታት ብኢንግሊዝኛ ዝተጠመረት ነዛ ዜና አንብቢኩም ስርሒት ሱዳን ታይ ከምዝኾነ አስተውዕሉላ።
ኢትዮጵያ ብሶኒ አብ ዘዳለወቶን ብውድብ ሕቡራት አፍሪካ (AU) ዝተዋደደን ዋዕላ ሚንስቴራትን በዓል ሞያታትን አይሳተፍን ኢላ ዓንቂፋ ጸኒሓስ፣ ትማሊ ብውልቀ ምስ ኤዩ ተራኺባ ዘትያ። “ብሉጽ ግደ ክትጻወቲ አለኪ፣ ሙሉእ መፍትሒ ካባኺ ኢና ንጽበ” ዝብል ሓሳብ እያ ሒዛ ቀሪባ ነይራ።
አብ ናይ ሎማዓንቲ ልዝብ በዚ ሓሳብ ኢትዮጵያ ትኹን ዋላ ግብጺ ክስማዕምዓ ከምዘይኽእላ ሱዳን አጸቢቃ ትፈልጥ እያ። ምኽንያቱ ወሰንቲን ወነንቲን እቲ ሀፍቲ ማይ ንሕና እምበር ካሊእ ስለዘይኾነ ካልኦት ዘምጽእዎ መፍትሒ አይንቅበልን ከምዝብላ ፍሉጥ እዩ። ዳርጋ ሉአላዊነትካ ገፊፍካ ምሀብ እዩ። ብፍላይ ንኢትዮጵያ ድማ ትማሊ ምስ አሜሪካን ዓለም ባንክን ዝተፈጸመ ስሕተት ምድጋም ክኸውን እዩ።
ክልትኤን ሀገራት እዚ ዘይሕሰብ እዩ ምስበላ ድማ፣ ሱዳን ትርጉም አብ ዘይብሉ ዋዕላታት ሸኾርተት እንዳበልኩ ናይ ምንባር ዓቅሊ የብለይን ዝብል ጥንክር ዝበለ ቅዋም አንጸባሪቃ አላ። ውጻእ አይትበሎ ከምዝወጽእ ግበሮ ድዩ ዝብሀል?
ጸወታ ሱዳን ብሓጺሩ ክንግምገም ከለና “እቲ ተፈጢሩ ዘሎ አጋጣሚ ምጥቃም ይሕሸኒ፣ ክጽቀጥ እየ” ማለታ ይመስል።
ዋዕላ ሱዳን፣ ግብጺን ኢትዮጵያን ኣብ ጉዳይ ግድብ ህዳሴ
/0 Comments/in Politics, Tigrinya/by Solomonጽባሕ ሰንበት (10.01.2001 GC) ሱዳን፣ ግብጺን ኢትዮጵያን ህዳሴ ግድብ አመልኪተን ክዝትያ እዬን።
አብዚ ሰሙን ሱዳን ብዝተፈላለየ መንገዲ ጠንካራ ቅዋማ ክትገልጽ ጸኒሓ እላ።
በሶኒ ናይ ሰለስቲአን ሀገራት ሚንስትራት ሀፍቲ ማይን ቴክኒካል መራሕትን ክመያየጡ ብውድብ ሕቡራት አፍሪካ (ኤዩ) አብ ዝተዳለወ መድረኽ፣ “ኤዩ ብቅጥዒ ናይ ምምራሕ ዓቅሚ ስለዘይብሉ፣ አብቲ መድረኽ አይሳተፍን” ኢላ ነጺጋቶ ነይራ።
ጎን ንጎኒ ድማ ብጉልበት አብ ዝተቆጻጸረቶ መሬት አልፋሽቃ አራጢጣ ኮፍ ኢላ፣ “ዶብና ንጠርረሉ እዋን ሕዚ እዩ” እንዳበለት ኣብ መንግስቲ ኢትዮጵያ ጸቅጢ ክትገብር ቀንያ አላ።
ኤርትራ አብ ዘየእታው አትያ ንሱዳን ክትወግእ ከምዝጸነሐት ንማሕበረሰብ ዓለም ፍለጡለይ ክትብል አውን ቀንያ አላ።
በዚ ዝተለዓለ ሻዕቢያ ብአደባባይ ፈኸረ ካብ ምስማዕ ሓሊፉ ሰራዊቱ አጓዓዒዙ ቦታ-ቦታ ከምዘትሐዘን፣ አብ ዝኾነ እዋን አድላይ ስጉምቲ ክወስድ ከምዝኽእልን አፍሊጡ አሎ።
ካብኡ ሓሊፉ ሻዕቢያ “ምስ ግብጺ ሸሪኾም ህዳሴ ግድብ ተሀኒጹ ከይውዳእ ዕንቅፋት ንዝኾኑ ዘለዉ ሓይሊታት ምስ ኢትዮጵያ ብምሕባር ስጉምቲ ክንወስደሉ ኢና” ብምባል አሰላልፋኡ አንጻር ግብጺ ምዃኑ ብዕሊ ገሊጹ አሎ።
ግብጺ፣ ሱዳንን ፈተውተን አዕራብ ሀገራትን ብሓደ ገጽ፤ ኤርትራ፣ ኢዮጵያን ኢመሬትን ብኻሊእ ገጽ ናብ ሓያል ኲናት የምርሓ ከምዘለዋ ካብ ዝተፈላለዩ ዜናታት ንምረዳእ ተኻኢሉ አሎ።
ሰለስቲአን ሀገራት ጽባሕ ዝገብርኦ ድርድር ነቲ ዘሎ ውጥረት ከየፈንድኦ ተሰጊኡ አሎ።

Wikipedia