Entries by Solomon

Re: Synthetic Control Method

Re: Synthetic Control Method (Abadie et al. 2010) Link to the original paper here. ————————————————————————————– name: log: ~\myReplications\synthetic-control\synthdid.smcl log type: smcl opened on: 16 Dec 2018, 18:24:07 *** Replication of…

የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ

የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ ***** በ1983 ሻዕቢያ አስመራን፥ ወያኔ አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ ከጥቂት ወራት ብኋላ፥ የተወለድንባትን የአስመራ ከተማን ተሰናብተን እናቴ ወደ ተወለደችባት ጥንታዊት ከተማ አክሱም ገባን። እንደገባን ያረፍነው አክስቶቼ ቤት ነበር።…

አዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይና ከፊታቸው የተጋረጡባቸው የለውጥ እንቅፋቶች

አዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይና ከፊታቸው የተጋረጡባቸው የለውጥ እንቅፋቶች ሲዳሰሱ! ****** አዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አሕመድ ብዙ ፈተናዎች ከፊታቸው ተደቅነውባቸዋል። ዋንኛውና ትልቁ ፈታና የህዝብ ጥያቄ ነው። ህዝብ መሰረታዊ የሆነ ለውጥ ይፈልጋል፤…