About Solomon
http://solomonegash.com/about
Entries by Solomon
የትግራይ ህዝብ እና የህውሓት ግኑኝነት ነባራዊ ገፅታ
/5 Comments/in Amharic, Ethiopia, Featured, Opinion, Politics/by Solomonመግቢያ የትግራይ ህዝብ እና የህውሓት ግኑኝነት በተመለከተ በተለያዩ ሰዎች የሚሰነዘሩ አስተያየቶች እስከዛሬ ድረስ አወዛጋቢ ሆነው ቀጥለዋል። እስከዛሬ ድረስ አወዛጋቢ መሆኑ በራሱ በጣም የሚያሳዝንና የሚያሳስብ ነገር ነው። ከዚህ ቀደም በርካታ ሰዎች ለጉዳይ…
መልካም አዲስ አመት! Happy Ethiopian New Year, 2009!
/0 Comments/in Amharic, Opinion/by Solomonመልካም አዲስ አመት እየተመኘሁ አቶ አባይ ፀሃዬ በፋና ብሮድካስቲንግ ቀርቦ ባሰራጨው ነውረኛ ንግግር ዙሪያ ያቀረብኩት የግል ምልክታ ነው። መልካም ቆይታ!
ምን በጀን? በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የቀረበ አስተያየት
/1 Comment/in Economy, English, Opinion, Politics/by Solomonታላቁ ንቅናቄና የህውሓት ግብረመልስ በኔ እምነት የኢትዮጵያውያን የነጻነት ንቅናቄ እማይቀለበስ ደረጃ ላይ ደርሷል። ከዚህ ብኋላ መሰረታዊ የስርዓት ለውጥ ሳይመጣ ህዝቡ ከንቅናቄው ያፈገፍጋል የሚል እምነት የለኝም። ለዚህም ነው ታላቁ ንቅናቄ ለማለት የደፈርኩት። በሌላ በኩል ደግሞ ላለፉት 25 ዓመታት ካየነውና ከራሳቸው አንደበት…
የኢትዮጵያ ጉዞ ወዴት? የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ! (ክፍል 1)
/0 Comments/in Amharic, Economy, Ethiopia, Featured, Opinion, Politics/by Solomonየኢትዮጵያ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት (institutions) በአንድ ወቅት ከአውሮፓ አገራት ጋር ተመሳሳይ ነበሩ። ኢትዮጵያ ከአውሮፓ አገራት ጋር ተነፃፃሪ ቦታ ላይ ነበረች። በመቶዎች የሚቆጠሩ ማንነቶች ከስመው ጥቂት ወጥ የሆኑ ማህበረሰቦች ብቻ ዘመናዊቷን…
ዕድገት: በቻይናና ኢትዮጵያ (ክፍል 1)
/0 Comments/in Amharic, Economy, Ethiopia, Featured, Opinion/by Solomon«ታላቁ ዝላይ» ና የወረቀት ላይ ዕድገት በ1958 እኤአ የቻይናው መሪ ማኦ ዜዱንግ (Mao Zedong) «ታላቁ ዝላይ» (The Great Leap Forward) የተባለ የልማት ዘመቻ ቀርጾ አገሪቱን በዕዝ ኢኮኖሚ (command economy) ከድህነት…
