Solomon Negash
  • Selam!
  • Books
  • Codes
  • About
  • Click to open the search input field Click to open the search input field Search
  • Menu Menu

Tag Archive for: ፖለቲካ

ንጉሳዊ፣ ወታደራዊ እና አጭቤ አምባገነኖችን አይተናል – ፖፕሊስት አምባገነንስ?

February 4, 2019/0 Comments/in Amharic, Featured, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2019-02-04 14:59:282019-02-04 14:59:28ንጉሳዊ፣ ወታደራዊ እና አጭቤ አምባገነኖችን አይተናል – ፖፕሊስት አምባገነንስ?

ለውጡ እንዳይቀለበስ ምን ላይ ትኩረት ይደረግ?

January 30, 2019/0 Comments/in Amharic, Featured, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2019-01-30 12:06:262026-03-10 19:53:29ለውጡ እንዳይቀለበስ ምን ላይ ትኩረት ይደረግ?

ስራ አጥነት፣ አለመረጋጋትና የስደተኞች ከካምፕ መውጣት እንደምታው

January 18, 2019/0 Comments/in Amharic, Politics/by Solomon
የኢትዮጵያ መንግስት ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጉ ስደተኞች ከካምፕ ወጥተው ወደ ስራ እንዲሰማሩ መፍቀዱ በመገናኛ ብዙሀን ተነግሯል። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዓለማችን ብዙ አስገራሚ ነገሮችን ስታስተናግድ አይተናል። የትራምፕ ፕሬዚደንት ሆኖ መመረጥ፣ የBrexit ህዝበ ውሳኔ፣ እንዲህውም በአውሮፓና በአሜሪካ የኒዮናዚ አቀንቃኞችና ጽንፈኛ ብሔርተኞች ማንሰራራት፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ስደተኞችን ከሚመለከት ፖሊሲና ፖለቲካ ጋር ተያይዞ የመጣ ቀውስ እንደሆነ ይነገራል። የኢትዮጵያ መንግስት የወሰነው ውሳኔ ቀላል የማይባል የፖለቲካ ውሳኔ እንደመሆኑ መጠን ጥቅምና ጉዳቱ ምንድን ነው የሚለውን እንመለከታለን።

1. ጥቅሙ

1.1 ከዲፕሎማሲ አንጻር –

ሀ. ድሀዋ ኢትዮጵያ በግዛቷ ስር ላሉ ስደተኞች የምታደርገው መልካም አያያዝ ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብና መንግስታት አርአያ የሚሆን በጎ መልእክት ያስተላልፋል።
ለ. ለሌሎች አፍሪካውያን ወንድሞቻችን በራችን ክፍት መሆኑን ያበስራል። ጥሩ ተምሳሌት በመሆን፣ በአፍሪካ በተለያዩ አገራት በስደት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን መልካም አያያዝ እንዲደረግላቸው ጥሩ መልእክት ያስተላልፋል።

1.2 አገር ውስጥ –

ሀ. ጎሰኝነትን ቶሎ ለማርከስ ከኢትዮጵያዊነት በላይ ልቆ ማቀንቀን ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ፓን አፍሪካኒዝም ቀዳሚው አማራጭ ነው። ፓን አፍሪካኒዝም በተግባር እውን ሊሆን የሚችለው ደግሞ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከአህጉራችን ለሚመጡ ሰዎች በራችንንና ልባችንን ክፍት ማድረግ ስንችል ነው። አብረውን ሲሰሩ፣ አብረናቸው ስንኖር፣ በጓደኝነትና በትዳር አጋርነት መተሳሰር ስንጀምር በሂደት ወደ ታች (ወደ ጎሳ) ማየቱን እየተውን ወደ ከፍታው እንድንመለከት ይረዳን ይሆናል።
ለ. ስደተኞቹ ስራ ፈትተው ካምፕ ውስጥ ተጎልተው የመጽዋቾችን እጅ ከሚጠባበቁ፣ ወደ ስራ ተሰማርተው፣ ኢኮኖሚያችን ላይ የራሳቸውን አስተዋጽኦ በማበርከት፣ ለመንግስት ግብር በመክፈል፣ ሸማቹን ማህበረሰባችንን ተቀላቅለው ምርታችንን በመግዛት እንዲህውም ለአገራቸው በማስተዋወቅ (የኤክስፖርት አቅማችንን የማጎልበት ፋይዳ አለው!) ዘርፈ ብዙ ጥቅም ሊያስገኙልን ይችላሉ። በተጨማሪም ከካምፕ የወጣ ሰው ስራ አያማርጥምና ካገኘም ስራ ላይ አይለግምምና፣ ልንማርበት የምንችል የስራ ባህል በማካፈል ረገድ ሊጠቅሙን ይችላሉ።

2. ጉዳቱ (ስራው ከየት ይመጣል?)

ኢትዮጵያ ያልተረጋጋች፣ በሁሉም አቅጣጫ ግጭት የበዛባት፣ መጨረሻው ሊተነበይ በማይችል የለውጥ ማእበል እየተናጠች ያለች አገር ናት።
የለውጥ ማእበሉን የቀሰቀሰው፣ ስራ አጥነትና የኑሮ ውድነት ያሰቃየው ወጣት ነው። ይኽ ወጣት የስርዓት ለውጥ አመጣ እንጂ፣ ኑሮው ላይ ገና ለውጥ አላየም። መንግስት የተጠመደው መሰረታዊ የሚባሉ መዋቅራዊ ሪፎርሞችን በማካሔድ ነው። ስራ የሚፈጥሩ ፕሮግራሞችንና ፕሮጀክቶችን ቀርጾ ስራ አጡን ወጣት የማረጋጋት ስራ ገና አልጀመረም። ባልተረጋጋ አገር ውስጥ የኢኮኖሚ ድቀት ሲታከልበት፣ ወጣቱ ወደ ወንጀል የመሰማራቱ እድል ይጨምራል።
መንግስት ሙሉ ትኩረቱን ሌላ ቦታ ላይ ባደረገበት በአሁኑ ወቅት፣ በመዋቅራዊ ለውጡ ምክንያት ጥቅሙ የተነካበት ኪራይ ሰብሳቢ ኤሊት ለውጡን ለማደናቀፍ ተግቶ እየሰራ እንዳለ ባደባባይ የሚታወቅ ሀቅ ነው። ይህ ሴራም እየተከናወነ ያለው፣ ገንዘባቸውን በመርጨት ስራ አጡን ወጣት ለጥፋትና ለነውጥ ማሰማራት በመቻላቸው ነው። ስለ ሰላም በሚዘመርበት ወቅት ታጣቂና ተደራጅቶ የሚዘርፍ ማፊያ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አልመጣም። ቀድሞውኑ መንግስት ወጣቱን ወደ ስራ ለማሰማራት ቅድሚያ ሰጥቶ መንቀሳቀስ ሲገባው ቸልተኛ መሆኑ ሳያንስ አሁን ደግሞ አንድ ሚልዮን የሚጠጋ ስራ የሚቀራመት “ተፎካካሪ” ስደተኛ የlabor marketኡን እንዲቀላቀል መወሰኑ አደጋ ያለው አካሔድ ይመስለኛል። ይኽ ያለውን ያለመረጋጋት ሁኔታ ከማባባስ አልፎ በስደተኞቹ ላይ ጥላቻ ለማሳደርና ለግጭት እንዳይጋብዝ ያሰፈራል። ከዚህ በተጨማሪ ከጸጥታና ደህንነት ጋር የተያያዙ ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ። እንዴት ለሚለው ጥያቄ በአጭሩ እንመልከት።
የኢትዮጵያ ህዝብ በየዓመቱ በ2.5% ያድጋል። በዓመት ከሁለት ሚልዮን በላይ ማለት ነው። ከአመት በፊት በነበርንበት ሁኔታ ለመቀጠል፣ መንግስት በዚህ ዓመት ቢያንስ ለ2 ሚልዮን ዜጎች ስራ መፍጠር አለበት። 1 ሚልዮን ስደተኛ ከጨመርንበት ደግሞ፣ ቢያንስ ለ3 ሚልዮን ሰው ስራ መፍጠር አለበት። ይህን ማድረግ ካልቻለ ዘርፈ ብዙ ቀውስ ይፈጠራል። ስደተኛው ራሱ ከካምፕ ወጥቶ ስራ ካጣ ወንጀል ውስጥ ሊዘፈቅ ይችላል። ኢህአዴግን ለውድቀት ከዳረጉት ምክንያቶች አንዱ ምናልባትም ግንባር ቀደሙ፣ ከህዝብ ቁጥራችን ጋር መመጣጠን የሚችል ስራ በየዓመቱ መፍጠር ባለመቻሉ ነው። የዘንድሮ ከአምናውና ካካቻምናው እየባሰ ሲሔድ፣ ሲጠራቀም፣ ሞልቶ የፈሰሰ ዕለት ነው፣ ጎርፍ ሆኖ ጠራርጎ የወሰደው። ዛሬም የስራ አጡንና የህዝብ እድገቱን የሚመጥን ስራ መፍጠርና አገሪቱን ማረጋጋት ባልቻለበት ሁኔታ፣ ይህን ውሳኔ መወሰኑ፣ ለ22 ተጫዋችና ለ3 ዳኛ ብቻ በሚፈቀደ ሜዳ ላይ ተመልካቹንም ፈትቶ እንደመልቀቅ ይቆጠራል።
https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png 0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2019-01-18 13:44:472019-01-18 13:44:47ስራ አጥነት፣ አለመረጋጋትና የስደተኞች ከካምፕ መውጣት እንደምታው

ሙስና ፣ ነጻ ገበያና ቼክ ኤንድ ባላንስ

May 20, 2018/0 Comments/in Amharic, Economy, Featured/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-05-20 12:22:032018-05-20 12:22:03ሙስና ፣ ነጻ ገበያና ቼክ ኤንድ ባላንስ

ወልቃይት፡ የማንነት ጥያቄና የመፍትሔ አቅጣጫ

April 15, 2018/0 Comments/in Amharic, Featured, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-15 12:02:122018-04-15 12:02:12ወልቃይት፡ የማንነት ጥያቄና የመፍትሔ አቅጣጫ

የለውጥ መሰረቱ ህዝብን ከህዝብ ድርጅትን ከድርጅት ጋር ማቀራረብ ሲቻል ነው

April 14, 2018/0 Comments/in Amharic, Featured, Opinion, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-14 13:42:242018-04-14 13:42:24የለውጥ መሰረቱ ህዝብን ከህዝብ ድርጅትን ከድርጅት ጋር ማቀራረብ ሲቻል ነው

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ  በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡት ሙሉ ንግግር 

April 11, 2018/0 Comments/in Amharic, Featured, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-11 12:34:012018-04-11 12:34:01ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ  በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡት ሙሉ ንግግር 

ቴሌን ፕራይቬታይዝ የማድረጊያ ጊዜው አሁን ነው!

April 6, 2018/0 Comments/in Amharic, Economy, Opinion, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-06 11:39:322018-04-06 11:39:32ቴሌን ፕራይቬታይዝ የማድረጊያ ጊዜው አሁን ነው!

የአሜሪካ ኤምባሲ  በኦሮሚያ-ሶማሌ ድንበር የተከሰተውን የጎሳ ግጭት አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ

September 19, 2017/0 Comments/in Amharic, News, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2017-09-19 23:06:512017-09-19 23:06:51የአሜሪካ ኤምባሲ  በኦሮሚያ-ሶማሌ ድንበር የተከሰተውን የጎሳ ግጭት አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ

በዲሞክራሲያዊ ሀይሎች መሀል መተማመንን ለማዳበር ለውይይት የቀረበ ሀሳብ – በፕ/ር ብርሀኑ ነጋ

July 22, 2017/0 Comments/in Amharic, Featured, Opinion/by Solomon

በዲሞክራሲያዊ ሀይሎች መሀል መተማመንን ለማዳበር ለውይይት የቀረበ ሀሳብ – በፕ/ር ብርሀኑ ነጋ 21.07.2015 1. ከወያኔ ውድቀት በኋላ የሽግግር ጊዜ መንግስት ምን መምሰል አለበት? 2. የሽግግር መንግስት ዋና ዋና ስራዎች ምን…

Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2017-07-22 17:27:202017-07-22 17:27:20በዲሞክራሲያዊ ሀይሎች መሀል መተማመንን ለማዳበር ለውይይት የቀረበ ሀሳብ – በፕ/ር ብርሀኑ ነጋ
Page 3 of 41234
Popular
  • From Oslo to The Hague – The journey of Abiy Ahmed...November 7, 2020 - 3:06 pm
  • Reads Atlas Shrugged
    My top reads of 2023December 31, 2023 - 3:40 pm
  • የትግራይ ህዝብ እና የህውሓት ግኑኝነት...September 29, 2016 - 12:30 am
  • ጸበባን ቃልሲን ህዝቢ ትግራይ ከመይ...January 26, 2021 - 1:36 pm
  • ከምጽዓተ ኢትዮጵያ እንተርፍ ይሆን?...December 29, 2023 - 7:29 pm
  • Wooldridge chapter 4 – ExamplesJanuary 6, 2019 - 11:30 pm
  • IPIS Briefing March 2021 – Ethiopia-Tigray ConflictApril 10, 2021 - 7:03 pm
  • Spatial Mapping of Education DataDecember 24, 2018 - 12:01 am
  • ሶስቱ የጥፋት ፈረሶችና የኢትዮጵያ...November 12, 2020 - 5:48 pm
  • ትርጉም የለሽ ምጥ የለም!November 30, 2020 - 8:35 pm
  • መንግስት እና የህዝብ አስተዳደር –...March 5, 2017 - 2:19 am
  • በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የሚታዩ...February 8, 2019 - 3:23 pm
Recent
  • ጽምዶMarch 31, 2026 - 8:18 pm
  • ክሪቶ በፕላቶMarch 28, 2026 - 11:37 pm
  • ፍራንከንስታይን፥ አዲስ መፅሓፍ በገበያ...February 18, 2026 - 6:15 pm
  • My Top Reads of 2025December 15, 2025 - 4:31 pm
  • ሓንሳዕ ንደማመፅ እሞ!!October 18, 2025 - 6:16 pm
  • Great Ideas E04. Liberation, Then ReflectionOctober 10, 2025 - 6:54 pm
  • Great Ideas E03 – The Median Isn’t the MessageOctober 3, 2025 - 3:16 pm
  • ሃቅ ሃቁን ብቻ እናውራ ከተባለ ̷...October 1, 2025 - 11:55 pm
  • Great Ideas E02 – Great Scientific Ideas That Changed...September 26, 2025 - 1:30 pm
  • Great Ideas E01 – I, PencilSeptember 20, 2025 - 2:53 pm
  • My Replication Codes Project Gains Wider RecognitionSeptember 11, 2025 - 7:02 pm
  • Free GIS & Remote‑Sensing Toolkit 🌍April 18, 2025 - 9:18 pm
Comments
  • NATNAEL ENDALAMAW DERSHEየገብረህወት ባይከዳኝ መጥሃፍ መንግስት...November 20, 2025 - 5:40 pm by NATNAEL ENDALAMAW DERSHE
  • ሙለርትኽክል አለኻ ፀላኢኻን ፈታዊኻን ፈሊኻ...October 19, 2025 - 8:06 am by ሙለር
  • AwetThis is a very reflective essay about Tigray’s political...October 18, 2025 - 9:13 pm by Awet
  • Solomonሰላም ደረጀ ጽሁፉን እንዴት ማግኘት...April 19, 2025 - 8:32 pm by Solomon
  • ደረጀሶል የዶ/ር ተወልደ አርቲክል በሶፍት...April 19, 2025 - 7:35 pm by ደረጀ
  • Solomonእንኳዕ ሓቢሩ አብጽሓና!January 2, 2024 - 3:13 pm by Solomon
  • Solomonእንኳን አብሮ አደረሰን Babi!January 2, 2024 - 3:13 pm by Solomon
  • SolomonThank you Chombe, I wish you the same!January 2, 2024 - 3:12 pm by Solomon
  • Solomonአሰስ ብትል አንዳንዶቹን ኦንላይን...January 2, 2024 - 3:11 pm by Solomon
  • Brehaneእንኳዕ አብፅሓካ ሰሌ!January 2, 2024 - 2:46 am by Brehane
  • Babiሶል እንኳን አደረሰህ!January 1, 2024 - 7:34 am by Babi
  • ChombeThank you! All the best for 2024!December 31, 2023 - 9:03 pm by Chombe
©2026 - Solomon Negash
  • Home
  • Cons.Book
  • EthioData
  • Feeds
  • Contact
Scroll to top Scroll to top Scroll to top