Tag Archive for: ፖለቲካ

የአሜሪካ ኤምባሲ  በኦሮሚያ-ሶማሌ ድንበር የተከሰተውን የጎሳ ግጭት አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ

በዲሞክራሲያዊ ሀይሎች መሀል መተማመንን ለማዳበር ለውይይት የቀረበ ሀሳብ – በፕ/ር ብርሀኑ ነጋ

በዲሞክራሲያዊ ሀይሎች መሀል መተማመንን ለማዳበር ለውይይት የቀረበ ሀሳብ – በፕ/ር ብርሀኑ ነጋ 21.07.2015 1. ከወያኔ ውድቀት በኋላ የሽግግር ጊዜ መንግስት ምን መምሰል አለበት? 2. የሽግግር መንግስት ዋና ዋና ስራዎች ምን…

ስደት – የስልጣን ማደላደያና የገንዘብ ምንጭ

ስደት – የስልጣን ማደላደያና የገንዘብ ምንጭ ስደት ትላንት – ከጦርነትና ከርሀብ በቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት ወቅት፣ ከቀያቸው ተፈናቀለው በስደተኞች ካምፕ የተጠለሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በሚልዮኖች ይቆጠር ነበር። በዚህም ምክንያት በዓለማችን ከፍተኛ የስደተኞች…

የትግራይ ህዝብ እና የህውሓት ግኑኝነት ነባራዊ ገፅታ

መግቢያ

የትግራይ ህዝብ እና የህውሓት ግኑኝነት በተመለከተ በተለያዩ ሰዎች የሚሰነዘሩ አስተያየቶች እስከዛሬ ድረስ አወዛጋቢ ሆነው ቀጥለዋል። እስከዛሬ ድረስ አወዛጋቢ መሆኑ በራሱ በጣም የሚያሳዝንና የሚያሳስብ ነገር ነው። ከዚህ ቀደም በርካታ ሰዎች ለጉዳይ ትኩረት ሰጥተው የጻፉ፡ የሚድያ ሽፋን የሰጡ፡ የግል ምስክርነታቸውንና ግንዛቤያቸውን በተለያየ መንገድ የገለጹ ቢሆንም፡ ወቅቱ የሚጠይቀው ርዕሰ ጉዳይ በመሆኑ እኔም የራሴን እይታ ማስቀመጥ እንዳለብኝ በማመን ይህን ጽሁፍ አዘጋጅቻለሁ። ጽሁፉ ምናልባትም ከዚህ ቀደም ያልነበራችሁን ግንዛቤ እንደሚያስጨብጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። Read more

የኢትዮጵያ ጉዞ ወዴት? የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ! (ክፍል 1)

  • የኢትዮጵያ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት (institutions) በአንድ ወቅት ከአውሮፓ አገራት ጋር ተመሳሳይ ነበሩ። ኢትዮጵያ ከአውሮፓ አገራት ጋር ተነፃፃሪ ቦታ ላይ ነበረች።
  • በመቶዎች የሚቆጠሩ ማንነቶች ከስመው ጥቂት ወጥ የሆኑ ማህበረሰቦች ብቻ ዘመናዊቷን አውሮፓ መስረተዋል። አሁንም ግስጋሴው ወደ አንድነት ነው።
  • አውሮፓ የተከተለችው መንገድ ሌሎች በርካታ አገራት ተከትለውታል። ወይም ቀድመው ሄደውበታል (ለምሳሌ ቻይና)።  ኢትዬጵያ ይህን መንገድ አልተከተለችም። ለምን?
  • የኢትዮጵያ የተለየ መንገድ እንድምታው ምንድን ነው? እነዚህንና ሌሎች ነጥቦችን የሚዳስስ ጽሁፍ በሁለት ክፍል ተዘጋጅቷል። ክፍል አንድ እንሆ። መልካም ንባብ!

Read more

ዕድገት: በቻይናና ኢትዮጵያ (ክፍል 1)

«ታላቁ ዝላይ» ና የወረቀት ላይ ዕድገት በ1958 እኤአ የቻይናው መሪ ማኦ ዜዱንግ (Mao Zedong) «ታላቁ ዝላይ» (The Great Leap Forward) የተባለ የልማት ዘመቻ ቀርጾ አገሪቱን በዕዝ ኢኮኖሚ (command economy) ከድህነት…