Solomon Negash
  • Selam!
  • Books
  • Codes
  • About
  • Click to open the search input field Click to open the search input field Search
  • Menu Menu

GIS, Remote Sensing & Satellite Images – ነጻ የሳተላይት ምስሎችና ሶፍትዌሮች

January 28, 2019/1 Comment/in Amharic, Data, Maps, Recommend/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2019-01-28 12:16:162019-01-28 12:16:16GIS, Remote Sensing & Satellite Images – ነጻ የሳተላይት ምስሎችና ሶፍትዌሮች

በኢትዮጵያ የስደተኞች ካምፕ ለሚገኙ የውጭ አገር ዜጎች የተሰጠ ፈቃድ – ተስፋና ተግዳሮቱ

January 20, 2019/0 Comments/in Amharic, Featured, Opinion/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2019-01-20 00:58:192019-01-20 00:58:19በኢትዮጵያ የስደተኞች ካምፕ ለሚገኙ የውጭ አገር ዜጎች የተሰጠ ፈቃድ – ተስፋና ተግዳሮቱ

ስራ አጥነት፣ አለመረጋጋትና የስደተኞች ከካምፕ መውጣት እንደምታው

January 18, 2019/0 Comments/in Amharic, Politics/by Solomon
የኢትዮጵያ መንግስት ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጉ ስደተኞች ከካምፕ ወጥተው ወደ ስራ እንዲሰማሩ መፍቀዱ በመገናኛ ብዙሀን ተነግሯል። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዓለማችን ብዙ አስገራሚ ነገሮችን ስታስተናግድ አይተናል። የትራምፕ ፕሬዚደንት ሆኖ መመረጥ፣ የBrexit ህዝበ ውሳኔ፣ እንዲህውም በአውሮፓና በአሜሪካ የኒዮናዚ አቀንቃኞችና ጽንፈኛ ብሔርተኞች ማንሰራራት፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ስደተኞችን ከሚመለከት ፖሊሲና ፖለቲካ ጋር ተያይዞ የመጣ ቀውስ እንደሆነ ይነገራል። የኢትዮጵያ መንግስት የወሰነው ውሳኔ ቀላል የማይባል የፖለቲካ ውሳኔ እንደመሆኑ መጠን ጥቅምና ጉዳቱ ምንድን ነው የሚለውን እንመለከታለን።

1. ጥቅሙ

1.1 ከዲፕሎማሲ አንጻር –

ሀ. ድሀዋ ኢትዮጵያ በግዛቷ ስር ላሉ ስደተኞች የምታደርገው መልካም አያያዝ ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብና መንግስታት አርአያ የሚሆን በጎ መልእክት ያስተላልፋል።
ለ. ለሌሎች አፍሪካውያን ወንድሞቻችን በራችን ክፍት መሆኑን ያበስራል። ጥሩ ተምሳሌት በመሆን፣ በአፍሪካ በተለያዩ አገራት በስደት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን መልካም አያያዝ እንዲደረግላቸው ጥሩ መልእክት ያስተላልፋል።

1.2 አገር ውስጥ –

ሀ. ጎሰኝነትን ቶሎ ለማርከስ ከኢትዮጵያዊነት በላይ ልቆ ማቀንቀን ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ፓን አፍሪካኒዝም ቀዳሚው አማራጭ ነው። ፓን አፍሪካኒዝም በተግባር እውን ሊሆን የሚችለው ደግሞ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከአህጉራችን ለሚመጡ ሰዎች በራችንንና ልባችንን ክፍት ማድረግ ስንችል ነው። አብረውን ሲሰሩ፣ አብረናቸው ስንኖር፣ በጓደኝነትና በትዳር አጋርነት መተሳሰር ስንጀምር በሂደት ወደ ታች (ወደ ጎሳ) ማየቱን እየተውን ወደ ከፍታው እንድንመለከት ይረዳን ይሆናል።
ለ. ስደተኞቹ ስራ ፈትተው ካምፕ ውስጥ ተጎልተው የመጽዋቾችን እጅ ከሚጠባበቁ፣ ወደ ስራ ተሰማርተው፣ ኢኮኖሚያችን ላይ የራሳቸውን አስተዋጽኦ በማበርከት፣ ለመንግስት ግብር በመክፈል፣ ሸማቹን ማህበረሰባችንን ተቀላቅለው ምርታችንን በመግዛት እንዲህውም ለአገራቸው በማስተዋወቅ (የኤክስፖርት አቅማችንን የማጎልበት ፋይዳ አለው!) ዘርፈ ብዙ ጥቅም ሊያስገኙልን ይችላሉ። በተጨማሪም ከካምፕ የወጣ ሰው ስራ አያማርጥምና ካገኘም ስራ ላይ አይለግምምና፣ ልንማርበት የምንችል የስራ ባህል በማካፈል ረገድ ሊጠቅሙን ይችላሉ።

2. ጉዳቱ (ስራው ከየት ይመጣል?)

ኢትዮጵያ ያልተረጋጋች፣ በሁሉም አቅጣጫ ግጭት የበዛባት፣ መጨረሻው ሊተነበይ በማይችል የለውጥ ማእበል እየተናጠች ያለች አገር ናት።
የለውጥ ማእበሉን የቀሰቀሰው፣ ስራ አጥነትና የኑሮ ውድነት ያሰቃየው ወጣት ነው። ይኽ ወጣት የስርዓት ለውጥ አመጣ እንጂ፣ ኑሮው ላይ ገና ለውጥ አላየም። መንግስት የተጠመደው መሰረታዊ የሚባሉ መዋቅራዊ ሪፎርሞችን በማካሔድ ነው። ስራ የሚፈጥሩ ፕሮግራሞችንና ፕሮጀክቶችን ቀርጾ ስራ አጡን ወጣት የማረጋጋት ስራ ገና አልጀመረም። ባልተረጋጋ አገር ውስጥ የኢኮኖሚ ድቀት ሲታከልበት፣ ወጣቱ ወደ ወንጀል የመሰማራቱ እድል ይጨምራል።
መንግስት ሙሉ ትኩረቱን ሌላ ቦታ ላይ ባደረገበት በአሁኑ ወቅት፣ በመዋቅራዊ ለውጡ ምክንያት ጥቅሙ የተነካበት ኪራይ ሰብሳቢ ኤሊት ለውጡን ለማደናቀፍ ተግቶ እየሰራ እንዳለ ባደባባይ የሚታወቅ ሀቅ ነው። ይህ ሴራም እየተከናወነ ያለው፣ ገንዘባቸውን በመርጨት ስራ አጡን ወጣት ለጥፋትና ለነውጥ ማሰማራት በመቻላቸው ነው። ስለ ሰላም በሚዘመርበት ወቅት ታጣቂና ተደራጅቶ የሚዘርፍ ማፊያ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አልመጣም። ቀድሞውኑ መንግስት ወጣቱን ወደ ስራ ለማሰማራት ቅድሚያ ሰጥቶ መንቀሳቀስ ሲገባው ቸልተኛ መሆኑ ሳያንስ አሁን ደግሞ አንድ ሚልዮን የሚጠጋ ስራ የሚቀራመት “ተፎካካሪ” ስደተኛ የlabor marketኡን እንዲቀላቀል መወሰኑ አደጋ ያለው አካሔድ ይመስለኛል። ይኽ ያለውን ያለመረጋጋት ሁኔታ ከማባባስ አልፎ በስደተኞቹ ላይ ጥላቻ ለማሳደርና ለግጭት እንዳይጋብዝ ያሰፈራል። ከዚህ በተጨማሪ ከጸጥታና ደህንነት ጋር የተያያዙ ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ። እንዴት ለሚለው ጥያቄ በአጭሩ እንመልከት።
የኢትዮጵያ ህዝብ በየዓመቱ በ2.5% ያድጋል። በዓመት ከሁለት ሚልዮን በላይ ማለት ነው። ከአመት በፊት በነበርንበት ሁኔታ ለመቀጠል፣ መንግስት በዚህ ዓመት ቢያንስ ለ2 ሚልዮን ዜጎች ስራ መፍጠር አለበት። 1 ሚልዮን ስደተኛ ከጨመርንበት ደግሞ፣ ቢያንስ ለ3 ሚልዮን ሰው ስራ መፍጠር አለበት። ይህን ማድረግ ካልቻለ ዘርፈ ብዙ ቀውስ ይፈጠራል። ስደተኛው ራሱ ከካምፕ ወጥቶ ስራ ካጣ ወንጀል ውስጥ ሊዘፈቅ ይችላል። ኢህአዴግን ለውድቀት ከዳረጉት ምክንያቶች አንዱ ምናልባትም ግንባር ቀደሙ፣ ከህዝብ ቁጥራችን ጋር መመጣጠን የሚችል ስራ በየዓመቱ መፍጠር ባለመቻሉ ነው። የዘንድሮ ከአምናውና ካካቻምናው እየባሰ ሲሔድ፣ ሲጠራቀም፣ ሞልቶ የፈሰሰ ዕለት ነው፣ ጎርፍ ሆኖ ጠራርጎ የወሰደው። ዛሬም የስራ አጡንና የህዝብ እድገቱን የሚመጥን ስራ መፍጠርና አገሪቱን ማረጋጋት ባልቻለበት ሁኔታ፣ ይህን ውሳኔ መወሰኑ፣ ለ22 ተጫዋችና ለ3 ዳኛ ብቻ በሚፈቀደ ሜዳ ላይ ተመልካቹንም ፈትቶ እንደመልቀቅ ይቆጠራል።
https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png 0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2019-01-18 13:44:472019-01-18 13:44:47ስራ አጥነት፣ አለመረጋጋትና የስደተኞች ከካምፕ መውጣት እንደምታው

የዘውግ ፖለቲካ አጥፊነት

January 14, 2019/0 Comments/in Amharic/by Solomon
Read more
https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png 0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2019-01-14 15:05:312023-12-27 15:19:30የዘውግ ፖለቲካ አጥፊነት

ሙስና ፣ ነጻ ገበያና ቼክ ኤንድ ባላንስ

May 20, 2018/0 Comments/in Amharic, Economy, Featured/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-05-20 12:22:032018-05-20 12:22:03ሙስና ፣ ነጻ ገበያና ቼክ ኤንድ ባላንስ

የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ

April 23, 2018/0 Comments/in Amharic, Culture, Ethiopia, Featured, Opinion/by Solomon

የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ ***** በ1983 ሻዕቢያ አስመራን፥ ወያኔ አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ ከጥቂት ወራት ብኋላ፥ የተወለድንባትን የአስመራ ከተማን ተሰናብተን እናቴ ወደ ተወለደችባት ጥንታዊት ከተማ አክሱም ገባን። እንደገባን ያረፍነው አክስቶቼ ቤት ነበር።…

Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-23 22:42:042018-04-23 22:42:04የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ

እንደ ገበያ እናስብ

April 23, 2018/0 Comments/in Amharic, Culture, Economy, Featured/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-23 14:13:232018-04-23 14:13:23እንደ ገበያ እናስብ

ወልቃይት፡ የማንነት ጥያቄና የመፍትሔ አቅጣጫ

April 15, 2018/0 Comments/in Amharic, Featured, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-15 12:02:122018-04-15 12:02:12ወልቃይት፡ የማንነት ጥያቄና የመፍትሔ አቅጣጫ

የለውጥ መሰረቱ ህዝብን ከህዝብ ድርጅትን ከድርጅት ጋር ማቀራረብ ሲቻል ነው

April 14, 2018/0 Comments/in Amharic, Featured, Opinion, Politics/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-14 13:42:242018-04-14 13:42:24የለውጥ መሰረቱ ህዝብን ከህዝብ ድርጅትን ከድርጅት ጋር ማቀራረብ ሲቻል ነው

“ምጣኔ ፍቅር”

April 12, 2018/0 Comments/in Amharic, Culture, English/by Solomon
Read more
0 0 Solomon https://solomonegash.com/wp-content/uploads/2023/01/snlogo.png Solomon2018-04-12 09:19:352026-03-10 19:53:30“ምጣኔ ፍቅር”
Page 4 of 512345
Popular
  • From Oslo to The Hague – The journey of Abiy Ahmed...November 7, 2020 - 3:06 pm
  • Reads Atlas Shrugged
    My top reads of 2023December 31, 2023 - 3:40 pm
  • የትግራይ ህዝብ እና የህውሓት ግኑኝነት...September 29, 2016 - 12:30 am
  • ጸበባን ቃልሲን ህዝቢ ትግራይ ከመይ...January 26, 2021 - 1:36 pm
  • ከምጽዓተ ኢትዮጵያ እንተርፍ ይሆን?...December 29, 2023 - 7:29 pm
  • Wooldridge chapter 4 – ExamplesJanuary 6, 2019 - 11:30 pm
  • IPIS Briefing March 2021 – Ethiopia-Tigray ConflictApril 10, 2021 - 7:03 pm
  • Spatial Mapping of Education DataDecember 24, 2018 - 12:01 am
  • ሶስቱ የጥፋት ፈረሶችና የኢትዮጵያ...November 12, 2020 - 5:48 pm
  • ትርጉም የለሽ ምጥ የለም!November 30, 2020 - 8:35 pm
  • መንግስት እና የህዝብ አስተዳደር –...March 5, 2017 - 2:19 am
  • በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የሚታዩ...February 8, 2019 - 3:23 pm
Recent
  • ጽምዶMarch 31, 2026 - 8:18 pm
  • ክሪቶ በፕላቶMarch 28, 2026 - 11:37 pm
  • ፍራንከንስታይን፥ አዲስ መፅሓፍ በገበያ...February 18, 2026 - 6:15 pm
  • My Top Reads of 2025December 15, 2025 - 4:31 pm
  • ሓንሳዕ ንደማመፅ እሞ!!October 18, 2025 - 6:16 pm
  • Great Ideas E04. Liberation, Then ReflectionOctober 10, 2025 - 6:54 pm
  • Great Ideas E03 – The Median Isn’t the MessageOctober 3, 2025 - 3:16 pm
  • ሃቅ ሃቁን ብቻ እናውራ ከተባለ ̷...October 1, 2025 - 11:55 pm
  • Great Ideas E02 – Great Scientific Ideas That Changed...September 26, 2025 - 1:30 pm
  • Great Ideas E01 – I, PencilSeptember 20, 2025 - 2:53 pm
  • My Replication Codes Project Gains Wider RecognitionSeptember 11, 2025 - 7:02 pm
  • Free GIS & Remote‑Sensing Toolkit 🌍April 18, 2025 - 9:18 pm
Comments
  • NATNAEL ENDALAMAW DERSHEየገብረህወት ባይከዳኝ መጥሃፍ መንግስት...November 20, 2025 - 5:40 pm by NATNAEL ENDALAMAW DERSHE
  • ሙለርትኽክል አለኻ ፀላኢኻን ፈታዊኻን ፈሊኻ...October 19, 2025 - 8:06 am by ሙለር
  • AwetThis is a very reflective essay about Tigray’s political...October 18, 2025 - 9:13 pm by Awet
  • Solomonሰላም ደረጀ ጽሁፉን እንዴት ማግኘት...April 19, 2025 - 8:32 pm by Solomon
  • ደረጀሶል የዶ/ር ተወልደ አርቲክል በሶፍት...April 19, 2025 - 7:35 pm by ደረጀ
  • Solomonእንኳዕ ሓቢሩ አብጽሓና!January 2, 2024 - 3:13 pm by Solomon
  • Solomonእንኳን አብሮ አደረሰን Babi!January 2, 2024 - 3:13 pm by Solomon
  • SolomonThank you Chombe, I wish you the same!January 2, 2024 - 3:12 pm by Solomon
  • Solomonአሰስ ብትል አንዳንዶቹን ኦንላይን...January 2, 2024 - 3:11 pm by Solomon
  • Brehaneእንኳዕ አብፅሓካ ሰሌ!January 2, 2024 - 2:46 am by Brehane
  • Babiሶል እንኳን አደረሰህ!January 1, 2024 - 7:34 am by Babi
  • ChombeThank you! All the best for 2024!December 31, 2023 - 9:03 pm by Chombe
©2026 - Solomon Negash
  • Home
  • Cons.Book
  • EthioData
  • Feeds
  • Contact
Scroll to top Scroll to top Scroll to top