Entries by Solomon

ስራ አጥነት፣ አለመረጋጋትና የስደተኞች ከካምፕ መውጣት እንደምታው

የኢትዮጵያ መንግስት ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጉ ስደተኞች ከካምፕ ወጥተው ወደ ስራ እንዲሰማሩ መፍቀዱ በመገናኛ ብዙሀን ተነግሯል። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዓለማችን ብዙ አስገራሚ ነገሮችን ስታስተናግድ አይተናል። የትራምፕ ፕሬዚደንት ሆኖ መመረጥ፣…