Entries by Solomon

ሶስቱ የጥፋት ፈረሶችና የኢትዮጵያ ፍጻሜ!

ከዚህ ጦርነት ብኋላ፣ መደምደሚያው ምንም ይሁን፣ ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠል እድሏ ዜሮ ሆኗል። አክትሞላታል። ህወሓት ጦርነቱን ቢያሽንፍ እንኳን ተመልሶ አገር በማስተዳደር ረገድ ከእንግዲህ ድርሻ ይኖረዋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ህዝቡም…

ጎራችሁን ለዩ፥ ከህዝብ ወገን ወይስ ከወንጀለኞች ጎን

ሰለሞን ነጋሽ ጦርነቱ ትክክል ነው፣ ከህወሓት ጋር ነው። ወንጀለኞችን ለህግ ለማቅረብ የሚደረግ ህግ የማስከበር ስራ ነው። ብላችሁ ለምታምኑ ህሊናችሁን እንድትፈትኑት የሚጋብዝ ጽሁፍ ነው። 95 ሚልዮን ለ5 ሚልዮን፣ ይጥፉ ወይስ እንጥፋ፣…

ወደ አምባገነናዊ ስርዓት መመለስ አገር ያሳጣል

ለዚህ  ጽሁፌ መነሻ ምክንያት ወደ ሆነኝ ነጥብ ልምጣና የኢህአዴግ አልጋ ወራሽ የሆነው ብልጽግና ልክ እንደትላንቱ ዛሬም በተመሳሳይ ጎዳና እየገሰገሰ ይገኛል። ኩንትራቱን ሊጨርስ እየተቃረበ ያለው ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ፣ በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረውን…