Entries by Solomon

ትርጉም የለሽ ምጥ የለም!

አብይ አሕመድ (መሽሬ) ስልጣን እንደያዘ በጥቂት ሳምንታት የህወሓት ባለስልጣናትን ከ4ኪሎ ሲያጸዳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ ነበር። ያኔ እኔን ጨምሮ ብዙ ትግራዋይ ግድ አልሰጠንም ነበር። እንዲያውም አብዛኛው ትግራዋይ እንደማንኛውም የተቀረው ህዝብ በደስታ የሰከረበት…