Entries by Solomon

ዶ/ር አብይ አሕመድ በጣልያን ቦለኛ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ሊሆን እንደሚችል ተገለጸ

ከህዝብ እይታ ለበርካታ ሳምንታት ርቀው የቆዩት ዶ/ር አብይ አሕመድ አሊ፣ ትላንትና ማታ በአንድ የአውሮፕላን አምቡላንስ ከአዲስ አበባ/ፊንፊኔ ወደ ጣልያን ሳይጓዙ እንዳልቀረ ተገለጸ። የአውሮፕላን አምቡላንሱ ዛሬ በጣልያን ቦለኛ ማረፉ ተረጋግጧል። ??D-CPMU,…