Why are African men and women still fleeing to Yemen?
Why are African men and women still fleeing to Yemen? The search for a better life continues to drive people from the Horn of Africa to Yemen. Idil Osman |…
Why are African men and women still fleeing to Yemen? The search for a better life continues to drive people from the Horn of Africa to Yemen. Idil Osman |…
ስደት – የስልጣን ማደላደያና የገንዘብ ምንጭ ስደት ትላንት – ከጦርነትና ከርሀብ በቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት ወቅት፣ ከቀያቸው ተፈናቀለው በስደተኞች ካምፕ የተጠለሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በሚልዮኖች ይቆጠር ነበር። በዚህም ምክንያት በዓለማችን ከፍተኛ የስደተኞች…
የትግራይ ህዝብ እና የህውሓት ግኑኝነት በተመለከተ በተለያዩ ሰዎች የሚሰነዘሩ አስተያየቶች እስከዛሬ ድረስ አወዛጋቢ ሆነው ቀጥለዋል። እስከዛሬ ድረስ አወዛጋቢ መሆኑ በራሱ በጣም የሚያሳዝንና የሚያሳስብ ነገር ነው። ከዚህ ቀደም በርካታ ሰዎች ለጉዳይ ትኩረት ሰጥተው የጻፉ፡ የሚድያ ሽፋን የሰጡ፡ የግል ምስክርነታቸውንና ግንዛቤያቸውን በተለያየ መንገድ የገለጹ ቢሆንም፡ ወቅቱ የሚጠይቀው ርዕሰ ጉዳይ በመሆኑ እኔም የራሴን እይታ ማስቀመጥ እንዳለብኝ በማመን ይህን ጽሁፍ አዘጋጅቻለሁ። ጽሁፉ ምናልባትም ከዚህ ቀደም ያልነበራችሁን ግንዛቤ እንደሚያስጨብጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። Read more
መልካም አዲስ አመት እየተመኘሁ አቶ አባይ ፀሃዬ በፋና ብሮድካስቲንግ ቀርቦ ባሰራጨው ነውረኛ ንግግር ዙሪያ ያቀረብኩት የግል ምልክታ ነው። መልካም ቆይታ!