“We control matter because we control the mind. Reality is inside the skull…” Orwell, 1984.
ቢቢሲ የተመረጡ የኢንግሊዝኛ ቃላቶችን LINGOHACK በተባለ ፕሮግራሙ ለኢንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎች በምሳሌ ሲያሰራጭ ኢትዮጵያን የመረጠበት ሁኔታ ሲታይ፣ የኢትዮጵያ መንግስት በምግብ ራሳችንን ችለናል ብሎ ለሚሰጣቸው መግለጫዎች የተዘጋጀ ፌዝ (ሹፈት) ይመስላል። ምሳሌው ላይ ከ10 ሚልዮን ህዝብ በላይ አስቸኳይ (የውጭ) እርዳታ እንደሚያስፈልገው ይገልጻል።
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
Comment *
Δ
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!