1. በቀላሉ ማዳመጥ
ትኩረታችሁን በምንም ነገር ላይ ሳታደርጉ፣ ለማተኮር ምንም ጥረት ሳታደርጉ፣ ነገር ግን በትክክለኛ የጥሞና እና የጸጥታ ጊዜ ተቀምጣችሁ፣ አእምሯችሁን ለመጠቀም ሞክራችሁ ታውቃላችሁ? ሁሉንም ነገር መስማት እንደምትችሉ ያኔ ተገንዝባችሁ ይሆን? የሩቅ ጫጫታዎችን፣ እንዲሁም በቅርብ ርቀት እና በመካከለኛ ርቀት የሚገኙትን ድምፆች ትሰማላችሁ። ይህ ማለት እውነትም ሁሉንም ነገር እየሰማችሁ ነው ማለት ነው። አእምሯችሁ በአንድ ጠባብ ትንሽ ቦይ ብቻ የተገደበ አይደለም። በዚህ መንገድ ማዳመጥ ከቻላችሁ በቀላሉ አዳምጡ፣ ያለ ጭንቀት በውስጣችሁ ያልተለመደ ለውጥ ታገኛላችሁ። ያለፍቃዳችሁ፣ ሳትጠይቁ የሚመጣ ለውጥ፤ እናም በዚያ ለውጥ ውስጥ ታላቅ ውበት እና ጥልቅ ማስተዋል አለ።
Distracted from distraction by distraction
… Only a flicker
Over the strained time-ridden faces
Distracted from distraction by distraction
Filled with fancies and empty of meaning
Tumid apathy with no concentration.
T. S. Eliot
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!